AddisRealty
ፎቶዎች ገና አልተጨመሩም
ቦሌ, Addis Ababa
≈ 152,069 ETB/m²
መኝታ ክፍሎች
3
ገላጭ ክፍሎች
5
ስፋት
217 ካሬ ሜትር
ወለል
14
ጠቅላላ ወለላ
22
ገበታ
✓
ጄነሬተር
✓
ውሃ ታንክ
—
ወደ ላይ
✓
ሙሉ ወጥ
✓
| አካባቢ | — |
|---|---|
| ባለቤትነት | — |
| ዝግጁ ከ | ወኪሉን ያነጋግሩ |
| ታይቷል | 4 ጊዜ |
| የተዘረዘረበት | 1 ኦገስት 2026 |
| መጨረሻ ዝማኔ | 1 ኦገስት 2026 |
| የዝርዝር ቁጥር | — |
ከነእቃው የሚሸጥ አፓርትመንት! - ቦሌ : አትላስ - 33 million birr - 3 Beds | 5 Baths + Maid's Room | Open Kitchen + 2 Laundry | 14F | 217(204)sqm #ቤቱ የሚገኘው ቦሌ አትላስ ዋናውን መንገድ ይዞ G+21 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ስራ የጀመሩ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የካርድ መግቢያ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ህንፃው በዋና መንገድ ላይ ያለ በመሆኑ እና ወደ መንገዱ የሚመለከት የእይታ መከለል ወይም ብርሃን መጋረድ አያጋጥመውም። ማስታወሻ : አፓርታማው ከነሙሉ እቃው ነው ለገበያ የቀረበው። #Financial_Information • Asking Price: 32,999,000 ብር • Total Area: 217 (204) sqm • Price per sqm: ~152,069 ብር • Monthly Rent: 180,000 ብር • • Building Age: < 10 Years • Condition: Excellent • Furnishing Status: Fully Furnished • View: City View • Special Feature: Fully Furnished + Main Road & Facing Road + Diplomat/Tourist Area + High Rent Demand + 5 Baths + Maid's Room #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • Cash #STATUS • Active August 1
📍 በቦሌ ይገኛል። ትክክለኛ አድራሻ ወኪሉን ካገኙ በኋላ ይታያል።
ስለ ቦሌ የበለጠ ይወቁ
የዋጋ አዝማሚያዎች፣ ተመጣጣኝ ሽያጮች እና በአካባቢው ያሉ ተጨማሪ ንብረቶች
እንደ ባለቤት በየወሩ የሚገምቱት ወጪ።
ብድሩ 30% ቅድሚያ ክፍያ፣ 14% ወለድ፣ 15 ዓመት ይገምታል። ሌሎቹ ቁጥሮች ግምት ናቸው።
በአዲስ አበባ ውስጥ እጅግ ግልጽ የሆነው የንብረት ገበያ
32,999,000 ETB
* ግምታዊ ብቻ ነው። ይፋዊ ዋጋ ለማወቅ ባንኩን ያነጋግሩ።
* 30% of income guideline.
32,999,000 ETB
🛏 3 መኝታ
🛁 5 መታጠቢያ
📐 217 sqm
🏢 14 ፎቅ
በ sqm
152,069 ETB
ዝርዝር ተጨምሯል
3 ቀናት በፊት
መልዕክትዎ በቀጥታ ወኪሉ ይደርሳል።
ወይም ይህን መልዕክት በቀጥታ ይላኩ:
በ Telegram አጋራAddisRealty የወኪሉን ማንነት እና ፈቃድ ያረጋግጣል፣ ግን ሁሉንም ዝርዝሮች ማረጋገጥ አይችልም። ምንም ክፍያ ከማድረግዎ በፊት ባለቤትነቱን በራስዎ ያረጋግጡ።