90,000,000 ETB
310,345 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 838,997 ETB/ወር
G+2 ቅንጡ አዲስ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱሲኤምሲ, Addis Ababa
≈ 184,608 ETB/m²
ገላጭ ክፍሎች
3
ስፋት
130 ካሬ ሜትር
ወለል
13
ገበታ
—
ጄነሬተር
—
ውሃ ታንክ
—
ወደ ላይ
—
ሙሉ ወጥ
—
| አካባቢ | — |
|---|---|
| ባለቤትነት | — |
| ዝግጁ ከ | ወኪሉን ያነጋግሩ |
| ታይቷል | 5 ጊዜ |
| የተዘረዘረበት | 13 ኦገስት 2026 |
| መጨረሻ ዝማኔ | 13 ኦገስት 2026 |
| የዝርዝር ቁጥር | — |
#ቤቱ የሚገኘው በቦሌ አትላስ አካባቢ በG+14 ሆኖ የተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ ህንፃ ላይ በ13ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የከርሰ ምድር ውሃ፣ በቤቱ ቁጥር የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ ሊፍቶች፣ ካፌ፣ ስፓ፣ የህንፃ አስተዳደር እና የደህንነት ጥበቃ አለው። አካባቢው ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት እና የጠንካራ ተፈላጊነት ካላቸው ስፍራዎች መካከል የሚገኝ ምርጥ ንብረት ነው። #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል • ካሽ ብቻ #STATUS • በአክቲቭ @ ጥር 13, 2026
📍 በሲኤምሲ ይገኛል። ትክክለኛ አድራሻ ወኪሉን ካገኙ በኋላ ይታያል።
ስለ ሲኤምሲ የበለጠ ይወቁ
የዋጋ አዝማሚያዎች፣ ተመጣጣኝ ሽያጮች እና በአካባቢው ያሉ ተጨማሪ ንብረቶች
እንደ ባለቤት በየወሩ የሚገምቱት ወጪ።
ብድሩ 30% ቅድሚያ ክፍያ፣ 14% ወለድ፣ 15 ዓመት ይገምታል። ሌሎቹ ቁጥሮች ግምት ናቸው።
በአዲስ አበባ ውስጥ እጅግ ግልጽ የሆነው የንብረት ገበያ
23,999,000 ETB
* ግምታዊ ብቻ ነው። ይፋዊ ዋጋ ለማወቅ ባንኩን ያነጋግሩ።
* 30% of income guideline.
23,999,000 ETB
🛁 3 መታጠቢያ
📐 130 sqm
🏢 13 ፎቅ
በ sqm
184,608 ETB
ዝርዝር ተጨምሯል
38 ቀናት በፊት
መልዕክትዎ በቀጥታ Kirubel ይደርሳል።
90,000,000 ETB
310,345 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 838,997 ETB/ወር
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱ20,999,000 ETB
136,357 ETB/m²
ግምታዊ ወርሃዊ 195,757 ETB/ወር
ሲኤምሲ
ዝርዝር ይመልከቱAddisRealty የወኪሉን ማንነት እና ፈቃድ ያረጋግጣል፣ ግን ሁሉንም ዝርዝሮች ማረጋገጥ አይችልም። ምንም ክፍያ ከማድረግዎ በፊት ባለቤትነቱን በራስዎ ያረጋግጡ።